የአዲሰ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ

የአዲሰ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ራዕይ
በ2030 ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ማድረግ የሚችል ፓርቲ ሆኖ ማየት፣
ተልዕኮ
የውስጠ-ፓርቲ አንድነትና ዴሞክራሲን በማጠናከር እና የዜጎችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያረጋግጡ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና የውጭ ግንኙነት እቅዶችን ብቃት ባለው አመራር በመፈፀም በኢትዮጵያ ህዝቦች ዘንድ ቅቡልነት ያለው ዴሞክራሲያዊ ህብረ-ብሔራዊ የፌደራላዊ ሥርዓት መገንባት፣
እሴት

ሀ) የዜጎችና የሕዝቦች ክብር፤

ለ) ነጻነት፤

ሐ) ፍትሕ፤

መ) ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እኅትማማችነት፤

ሠ) አሳታፊነት፣

ረ) ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ናቸው፡፡

መርዖ

ሀ) ሕዝባዊነት፤

ለ) ዴሞክራሲያዊነት፤

ሐ) የሕግ የበላይነት፤

መ) ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት፤

ሠ) ተግባራዊ እውነታ፤.

ረ) ሀገራዊ አንድነትና ኅብረ ብሔራዊነት ናቸው፡፡

በጠንካራ የክትትል፣ ድጋፍና ቁጥጥር ስርዓት የፓርቲ ተቋም ግንባታን ማረጋገጥ!

የአዲሰ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮች

ወ/ሮ መረማ ደሊል

የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
የኢንስፔክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
Office Tell - .
Office Email - mar@gmail.com
Phone - .
Email - mar@gmail.com

አቶ አከበረኝ ወጋገን

የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
የኢንስፔክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽንም/ኃላፊ
Office Tell - .
Office Email - ake@gmail.com
Phone - .
Email - ake@gmail.com

fg

xfg
dfg
Office Tell - 0000
Office Email - mayi@gmail.com
Phone - 00000
Email - atu@gmail.com
Loading...